ውይይት:የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
ርዕስ ጨምርAppearance
Latest comment: ከ14 ዓመታት በፊት by Elfalem in topic የገጽ መጠሪያ አርእስት
ፈረንሳይኛ ስሞች
[ኮድ አርም]እኔ ምንም የፈረንሳይኛ ዕውቀት የለኝም። ፈረንሣይኛ የሚያውቅ ሰው የስታዲየሞችንና ከተማዎች ስም ቢያስተካክላቸው ይመረጣል። Elfalem 20:13, 8 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)
የገጽ መጠሪያ አርእስት
[ኮድ አርም]እነኚህ ስልተለያዩት የዓለም እግር ኳስ ውድድሮች የተዘጋጁ/የሚዘጋጁ ገጾች፤ "፲ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ"፣ "፲፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ"፣ "፲፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ"፣ ወ.ዘ.ተ. ቢባሉ የተሻለ ይመስለኛል።--Bulgew1 11:20, 17 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)
- እኔ እንደሚመስለኝ አንባቢዎች የውድድር ዓመትን እንጂ ስንተኛው ውድድር እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም ስለዚህ ለፍለጋ ይቀላል። በተጨማሪም ፊፋ ውድድሮቹን የሚሰይማቸው በተካሄዱበት ዓመት ስለሆነ ነው። Elfalem 22:00, 17 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)