የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
Appearance
Page መለጠፊያ:Modul:Infobox/styles.css has no content.Kategori:Artikel yang menggunakan kotak info yang tidak memiliki kolom data
መለጠፊያ:Short descriptionየ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኮሪያ ሪፐብሊክ እና ጃፓን ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ተካሄዷል። ውድድሩ በእስያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የዓለም ዋንጫ ነው። የወርቃማ ጎል ሕግም ለመጨመረሻ ጊዜ ፊፋ የተጠቀመው በዚህ ውድድር ነበር። ብራዚል ጀርመንን ፪ ለ ዜሮ በማሸነፍ ለአምስተኛ ጊዜ ድል ተቀናጅቷል። ቱርክ ደቡብ ኮሪያን ፫ ለ ፪ በመርታት ሦስተኛ ደረጃን አግኝቷል።
የኮሪያ ሪፐብሊክና ጃፓን እያንዳንዳቸው አስር ስታዲየሞች አቅርበዋል። ከነዚህም አብዛኛዎቹ ለውድድሩ ሲባል የተሠሩ ናቸው።

| ሶል | ዴይጉ | ቡሳን | ኢንቾን | ኡልሳን |
|---|---|---|---|---|
| ሶል የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 68,476 |
ዴይጉ ስታዲየም አቅም፦ 66,422 |
ቡሳን አሲያድ ስታዲየም አቅም፦ 55,983 |
ኢንቾን ሙንሃክ አቅም፦ 52,179 |
ሙንሱ ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 43,550 |
| ሱዎን | ግዋንጁ | ቾንጁ | ዴይዦን | ሶግዊፖ |
| ሱዎን የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 43,288 |
ጉስ ሂዲንክ ስታዲየም አቅም፦ 44,118 |
ቾንጁ የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 42,477 |
ዴይዦን የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 40,535 |
ጄጁ የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 42,256 |
| ዮኮሃማ | ሳይታማ | ሺዞካ | ኦሳካ | ሚያጊ |
|---|---|---|---|---|
| ዮኮሃማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም አቅም፦ 72,327 |
ሳይታማ ስታዲየም 2002 አቅም፦ 63,700 |
ሺዞካ «ኤኮፓ» ስታዲየም አቅም፦ 50,889 |
ናጋይ ስታዲየም አቅም፦ 50,000 |
ሚያጊ ስታዲየም አቅም፦ 49,133 |
| ኦይታ | ኒጋታ | ኢባራኪ | ኮቢ | ሳፖሮ |
| ኦይታ ስታዲየም አቅም፦ 43,000 |
ኒጋታ ስታዲየም አቅም፦ 42,300 |
ካሺማ ስታዲየም አቅም፦ 42,000 |
ኮቢ ዊንግ ስታዲየም አቅም፦ 42,000 |
ሳፖሮ ዶም አቅም፦ 53,845 |