Jump to content

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ

Page መለጠፊያ:Modul:Infobox/styles.css has no content.Kategori:Artikel yang menggunakan kotak info yang tidak memiliki kolom data

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

መለጠፊያ:Short descriptionየ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ተካሄዷል። ውድድሩን ለማቅረብ የተካሄደው ዕጣ ውስጥ የአፍሪካ ሀገሮች ብቻ እንዲሳተፉ ነበር የተፈቀደው። ደቡብ አፍሪካ ግብፅሞሮኮን በማሸነፍ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫን ያቀረበች አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች።

የማጣሪያ ዕጣ በኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻ ዓ.ም. በደርባን ከተማ ተካሄዷል። ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅ ስለሆነች ያለ ማጣሪያ አልፋለች። ነገር ግን የ2006 እ.ኤ.አ. አሸናፊ ጣሊያን በማጣሪያው መሳተፍ ነበረባት።

ማጣሪያ ያለፉት አገራት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኤ.ኤፍ.ሲ.

ካፍ

ኮንካካፍ

ኮንሜቦል

ኦ.ኤፍ.ሲ.

ዩኤፋ

  ማጣሪያ ያለፉ አገራት
  ማጣሪያ የወደቁ አገራት
  በማጣሪያ ውስጥ ያልተሳተፉ አገራት
  የፊፋ አባል ያልሆነ አገር

የሽልማት ገንዘብ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፊፋ ለውድድሩ ያቀረበው ጠቅላላ የሽልማት ገንዘብ $420 ሚሊዮን ነው።[1] ይህም ከ2006 እ.ኤ.አ. ውድድር ሽልማት ገንዘብ የስልሳ ከመቶ ዕድገት አለው።[1] ከዚህ ውስጥ $40 ሚሊዮን የሚሆነው ተጫዋቾቹ ለሚጫወቱበት ክለቦች ተጫዋቾቹ ለሚደርስባቸው ጉዳት መካካሻ እንዲሆን ተሰጥቷል። ከውድድሩ በፊት እያንዳንዱ ቡድን ለዝግጅት ወጪው $1 ሚሊዮን የተረከበ ሲሆን ቀሪው ገንዘብ እንደሚመለከተው ተከፋፍሏል፦[1]

  • $8 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በምድብ ደረጃ የወደቀ ቡድን (፲፮ ቡድኖች)
  • $9 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በየ፲፮ ዙር የወደቀ ቡድን (፰ ቡድኖች)
  • $14 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በሩብ ፍፃሜ የወደቀ ቡድን (፬ ቡድኖች)
  • $18 ሚሊዮን - በአራተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
  • $20 ሚሊዮን - በሶስተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
  • $24 ሚሊዮን - በሁለተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
  • $30 ሚሊዮን - ለአሸናፊው ቡድን

ከተማዎችና ስታዲየሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ግጥሚያዎቹ በዘጠኝ ከተማዎች ውስጥ በሚገኙ አስር ስታዲየሞች ውስጥ ነው የተካሄዱት። የዋንጫ ጨዋታው በጆሃንስበርግ ከተማ በሚገኘው ሶከር ሲቲ ስታዲየም ነው የተከናወነው።

ጆሃንስበርግ ደርባን ኬፕ ታውን ጆሃንስበርግ
ሶከር ሲቲ ሞዝስ ማቢዳ ስታዲየም ኬፕ ታውን ስታዲየም ኤሊስ ፓርክ ስታዲየም
አቅም፦ 89,700 አቅም፦ 70,000 አቅም፦ 69,070 አቅም፦ 62,567
ፕሪቶሪያ ኔልስፕሩዊት
ሎፍተስ ቨርስፌልድ ስታዲየም ምቦምቤላ ስታዲየም
አቅም፦ 51,760 አቅም፦ 40,113
ፖርት ኤልሳቤጥ ብሉምፎንቴይን ፖሎክዋኔ ሩስተንበርግ
ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየም ፍሪ ስቴት ስታዲየም ፒተር ሞካባ ስታዲየም ሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም
አቅም፦ 48,000 አቅም፦ 48,070 አቅም፦ 46,000 አቅም፦ 44,530

የምድብ ድልድል ዕጣ አወጣጥ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፊፋ አዘጋጅ ኮሚቴ የዕጣ አወጣጥ ሂደቱን በኅዳር ፳፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. አጸደቀ። የዘር ቡድኖች (seed teams) አደረጃጀት አዘጋጅ አገር ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በኦክቶበር 2009 እ.ኤ.አ. በወጣው የፊፋ የአገራት የብቃት ደረጃ ላይ የተመሰረተ ነው። በደረጃ ላይ ከ፩ እስከ ፯ የተቀመጡት ቡድኖች ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በቋት ፩ ተመድበዋል።

ቋት ፩ (አዘጋጅ እና ምርጥ ፯) ቋት ፪ (ኤ.ኤፍ.ሲ፣ ኮንካካፍ እና ኦ.ኤፍ.ሲ.) ቋት ፫ (ካፍ እና ኮንሜቦል) ቋት ፬ (ዩኤፋ)

 ደቡብ አፍሪካ
 ብራዚል
 እስፓኝ
 ኔዘርላንድስ
 ኢጣልያ
 ጀርመን
 አርጀንቲና
 እንግሊዝ

 አውስትራሊያ
 ጃፓን
 ሰሜን ኮሪያ
 ደቡብ ኮሪያ
 ሆንዱራስ
 ሜክሲኮ
 አሜሪካ
 ኒው ዚላንድ

 አልጄሪያ
 ካሜሩን
 ኮት ዲቯር
 ጋና
 ናይጄሪያ
 ቺሌ
 ፓራጓይ
 ኡራጓይ

 ዴንማርክ
 ፈረንሣይ
 ግሪክ
 ፖርቱጋል
 ሰርቢያ
 ስሎቫኪያ
 ስሎቬኒያ
 ስዊዘርላንድ

የመደብ ድልድል ሥነ ስርዓቱ በኬፕ ታውን፣ ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው ኬፕ ታውን ዓለም አቀፍ ኮንቬሽን ማዕከል በኅዳር ፳፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተከናወነ። ሥነ ስርዓቱ የቀረበው በደቡብ አፍሪካዊቷ ተዋናይ ሻርሊዝ ቴሮን እና የፊፋ ዋና ጸሐፊ ዠሮም ቫልክ ነው።[2] የዕጣ ኳሶቹን ያወጡት ዴቪድ ቤክሃምኃይሌ ገብረ ሥላሴጆን ስሚትመካያ ንቲኒማቲው ቡዝ እና ሲምፊዌ ድሉድሉ ናቸው።[3]

የፊፋ ዳኛዎች ኮሚቴ ፳፱ ዳኛዎችን ለዓለም ዋንጫ መርጧል። እነዚህም ከኤ.ኤፍ.ሲ. አራት፣ ከካፍ አስር፣ ከኮንሜቦል ስድስት፣ ከኮንካካፍ አራት፣ ከኦ.ኤፍ.ሲ. ሁለት እና ከዩኤፋ አስር ዳኛዎችን ያጠቃልላል።[4] እንግሊዛዊው ዳኛ ሀዋርድ ዌብ የዋንጫ ጨዋታውን እንዲዳኝ ተመርጧል።[5]

የምድብ ደረጃ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 ኡራጓይ 321040+47
 ሜክሲኮ 311132+14
 ደቡብ አፍሪካ 31113524
 ፈረንሣይ 30121431
ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ደቡብ አፍሪካ1 – 1 ሜክሲኮ
 ኡራጓይ0 – 0 ፈረንሣይ
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ደቡብ አፍሪካ0 – 3 ኡራጓይ
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ፈረንሣይ0 – 2 ሜክሲኮ
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ሜክሲኮ0 – 1 ኡራጓይ
 ፈረንሣይ1 – 2 ደቡብ አፍሪካ

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 አርጀንቲና 330071+69
 ደቡብ ኮሪያ 31115614
 ግሪክ (አገር) 31022533
 ናይጄሪያ 30123521
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ደቡብ ኮሪያ2 – 0 ግሪክ (አገር)
 አርጀንቲና1 – 0 ናይጄሪያ
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 አርጀንቲና4 – 1 ደቡብ ኮሪያ
 ግሪክ (አገር)2 – 1 ናይጄሪያ
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ናይጄሪያ2 – 2 ደቡብ ኮሪያ
 ግሪክ (አገር)0 – 2 አርጀንቲና


ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 አሜሪካ 312043+15
 እንግሊዝ 312021+15
 ስሎቬኒያ 31113304
 አልጄሪያ 30120221
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 እንግሊዝ1 – 1 አሜሪካ
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 አልጄሪያ0 – 1 ስሎቬኒያ
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቬኒያ2 – 2 አሜሪካ
 እንግሊዝ0 – 0 አልጄሪያ
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቬኒያ0 – 1 እንግሊዝ
 አሜሪካ1 – 0 አልጄሪያ

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 ጀርመን 320151+46
 ጋና 31112204
 አውስትራልያ 31113634
 ሰርቢያ 31022313
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ሰርቢያ0 – 1 ጋና
 ጀርመን4 – 0 አውስትራልያ
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ጀርመን0 – 1 ሰርቢያ
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ጋና1 – 1 አውስትራልያ
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ጋና0 – 1 ጀርመን
 አውስትራልያ2 – 1 ሰርቢያ

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 ኔዘርላንድስ 330051+49
 ጃፓን 320142+26
 ዴንማርክ 31023633
 ካሜሩን 30032530
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኔዘርላንድስ2 – 0 ዴንማርክ
 ጃፓን1 – 0 ካሜሩን
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኔዘርላንድስ1 – 0 ጃፓን
 ካሜሩን1 – 2 ዴንማርክ
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ዴንማርክ1 – 3 ጃፓን
 ካሜሩን1 – 2 ኔዘርላንድስ

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 ፓራጓይ 312031+25
 ስሎቫኪያ 31114514
 ኒው ዚላንድ 30302203
 ኢጣልያ 30214512
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኢጣልያ1 – 1 ፓራጓይ
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኒው ዚላንድ1 – 1 ስሎቫኪያ
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቫኪያ0 – 2 ፓራጓይ
 ኢጣልያ1 – 1 ኒው ዚላንድ
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ስሎቫኪያ3 – 2 ኢጣልያ
 ፓራጓይ0 – 0 ኒው ዚላንድ

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 ብራዚል 321052+37
 ፖርቱጋል 312070+75
 ኮት ዲቯር 311143+14
 ሰሜን ኮርያ 3003112110
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ኮት ዲቯር0 – 0 ፖርቱጋል
 ብራዚል2 – 1 ሰሜን ኮርያ
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ብራዚል3 – 1 ኮት ዲቯር
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ፖርቱጋል7 – 0 ሰሜን ኮርያ
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ፖርቱጋል0 – 0 ብራዚል
 ሰሜን ኮርያ0 – 3 ኮት ዲቯር

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች

ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 እስፓንያ 320142+26
 ቺሌ 320132+16
 ስዊዘርላንድ 31111104
 ሆንዱራስ 30120331
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ሆንዱራስ0 – 1 ቺሌ
 እስፓንያ0 – 1 ስዊዘርላንድ
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ቺሌ1 – 0 ስዊዘርላንድ
 እስፓንያ2 – 0 ሆንዱራስ
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
 ቺሌ1 – 2 እስፓንያ
 ስዊዘርላንድ0 – 0 ሆንዱራስ

የጥሎ ማለፍ ደረጃ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ

የ፲፮ ዙር ሩብ-ፍፃሜ ግማሽ-ፍፃሜ ፍፃሜ
                           
ሰኔ ፲፱ – ፖርት ኤልሳቤጥ            
  ኡራጓይ  2
ሰኔ ፳፭ – ጆሃንስበርግ
  ደቡብ ኮርያ  1  
  ኡራጓይ (ቅጣት ምት)  1 (4)
ሰኔ ፲፱ – ሩስተንበርግ
    ጋና  1 (2)  
  አሜሪካ  1
ሰኔ ፳፱ – ኬፕ ታውን
  ጋና (በተጨማሪ ሰዓት)  2  
  ኡራጓይ  2
ሰኔ ፳፩ – ደርባን
    ኔዘርላንድስ  3  
  ኔዘርላንድስ  2
ሰኔ ፳፭ – ፖርት ኤልሳቤጥ
  ስሎቫኪያ  1  
  ኔዘርላንድስ  2
ሰኔ ፳፩ – ጆሃንስበርግ
    ብራዚል  1  
  ብራዚል  3
ሐምሌ ፬ – ጆሃንስበርግ
  ቺሌ  0  
  ኔዘርላንድስ  0
ሰኔ ፳ – ጆሃንስበርግ
    እስፓንያ
(በተጨማሪ ሰዓት)
 1
  አርጀንቲና  3
ሰኔ ፳፮ – ኬፕ ታውን
  ሜክሲኮ  1  
  አርጀንቲና  0
ሰኔ ፳ – ብሉምፎንቴይን
    ጀርመን  4  
  ጀርመን  4
ሰኔ ፴ – ደርባን
  እንግሊዝ  1  
  ጀርመን  0
ሰኔ ፳፪ – ፕሪቶሪያ
    እስፓንያ  1   የደረጃ
  ፓራጓይ (ቅጣት ምት)  0 (5)
ሰኔ ፳፮ – ጆሃንስበርግ ሐምሌ ፫ – ፖርት ኤልሳቤጥ
  ጃፓን  0 (3)  
  ፓራጓይ  0   ኡራጓይ  2
ሰኔ ፳፪ – ኬፕ ታውን
    እስፓንያ  1     ጀርመን  3
  እስፓንያ  1
  ፖርቱጋል  0  

የዋንጫ ጨዋታ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
20፡30
ኔዘርላንድስ ኔዘርላንድስ 0 - 1 (በተጨማሪ ሰዓት)  እስፓንያ ሶከር ሲቲጆሃንስበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 84,490
ዳኛ፦ ሀዋርድ ዌብ (እንግሊዝ)
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) አንድሬስ ኢኒየስታ ጎል 116'

ማመዛገቢያዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. 1 2 3 "FIFA Executive Committee holds historic meeting in Robben Island". FIFA.com (FIFA). 3 December 2009. Archived from the original on 27 April 2015. https://web.archive.org/web/20150427075820/http://www.fifa.com/aboutfifa/organisation/news/newsid=1143269/index.html በ11 August 2012 የተቃኘ.
  2. (እንግሊዝኛ) "Theron, Beckham and Gebrselassie to star at the Final Draw on 4 December". FIFA.com. FIFA (2 December 2009). በ15 June 2011 የተወሰደ.
  3. (እንግሊዝኛ) "Draw ignites FIFA World Cup fever". FIFA.com. FIFA (4 December 2009). Archived from the original on 3 November 2012. በ4 December 2009 የተወሰደ.
  4. (እንግሊዝኛ) "Referees". FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 10 February 2010. በ11 February 2010 የተወሰደ.
  5. (እንግሊዝኛ) "Englishman Howard Webb to referee final". BBC Sport. 9 July 2010. Archived from the original on 8 July 2010. https://web.archive.org/web/20100708190503/http://news.bbc.co.uk/sport1/hi/football/world_cup_2010/8802425.stm በ9 July 2010 የተቃኘ.